
- This event has passed.
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን!
September 27 @ 3:00 pm - 8:00 pm

በሀገረ አሜሪካ DC ግዛት ዘንድሮ በ2018 ዓ.ም. እጅግ በደመቀ ሁኔታ ከ7 በላይ የሚሆኑ አብያተ ክርስቲያናት በአንድነት ኑ የመስቀልን ደመራ በዓል ፥ ብርሃነ መስቀሉን በጋራ እናክብር የሚል ድንቅ ጥሪ አስተላልፈዋል። DC በሚገኘው ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት በሚከወነው ታላቁ በዓላችን ላይ ይገኙ ዘንድ በክብር ተጋብዘዋል።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረስዎ መልካም በዓል ለሁላችን።