Loading Events

« All Events

እንኳን ለገና ጾም በሰላም አደረሳችሁ

November 27, 2025 @ 8:00 am - January 7, 2026 @ 5:00 pm

የገና ጾም መርሃግብሮች​

ከሰኞ-ዓርብ

  • ሰዓታት 1፡00 AM ይጀምራል
  • ጸሎተ ኪዳን 7፡00 AM ይጠናቀቃል
  • የውዳሴ ማርያም ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ 10፡00 AM – 11:55 AM በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ
  • ሥርዓተ ቅዳሴ 12፡00 PM – 3:00 PM
  • የሰርክ ጸሎት እና ትምህርተ ወንጌል 5፡00 PM – 8:00 PM

ቅዳሜ

  • ሰዓታት 12፡00 AM ይጀመራል 
  • ቅዳሴ 6:00 AM  ይጀምራል
  • ውዳሴ እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ለ40 ደቂቃ
  • 10፡00 AM ይጠናቀቃል

እሑድ

  • ሰዓታት 12፡00 AM ይጀመራል
  • ቅዳሴ 6፡00 AM 
  • ውዳሴ እና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ለ40 ደቂቃ
  • 10፡00 AM ይጠናቀቃል

Details

Start:
November 27 @ 8:00 am
End:
January 7, 2026 @ 5:00 pm