• እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን!

    በሀገረ አሜሪካ DC ግዛት ዘንድሮ በ2018 ዓ.ም. እጅግ በደመቀ ሁኔታ ከ7 በላይ የሚሆኑ አብያተ ክርስቲያናት በአንድነት ኑ የመስቀልን ደመራ በዓል ፥ ብርሃነ መስቀሉን በጋራ እናክብር የሚል ድንቅ ጥሪ አስተላልፈዋል። DC በሚገኘው ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት በሚከወነው ታላቁ በዓላችን ላይ ይገኙ ዘንድ በክብር ተጋብዘዋል። እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረስዎ መልካም በዓል […]

  • እንኳን ለገና ጾም በሰላም አደረሳችሁ

    የገና ጾም መርሃግብሮች​ ከሰኞ-ዓርብ ሰዓታት 1፡00 AM ይጀምራል ጸሎተ ኪዳን 7፡00 AM ይጠናቀቃል የውዳሴ ማርያም ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ 10፡00 AM – 11:55 AM በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ ሥርዓተ ቅዳሴ 12፡00 PM – 3:00 PM የሰርክ ጸሎት እና ትምህርተ ወንጌል 5፡00 PM – 8:00 PM ቅዳሜ ሰዓታት 12፡00 AM ይጀመራል  ቅዳሴ 6:00 AM  ይጀምራል ውዳሴ እና […]