Archives Events

እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን!

በሀገረ አሜሪካ DC ግዛት ዘንድሮ በ2018 ዓ.ም. እጅግ በደመቀ ሁኔታ ከ7 በላይ የሚሆኑ አብያተ ክርስቲያናት በአንድነት ኑ የመስቀልን ደመራ በዓል ፥ ብርሃነ መስቀሉን በጋራ እናክብር የሚል ድንቅ ጥሪ አስተላልፈዋል። DC […]

እንኳን ለገና ጾም በሰላም አደረሳችሁ

የገና ጾም መርሃግብሮች​ ከሰኞ-ዓርብ ሰዓታት 1፡00 AM ይጀምራል ጸሎተ ኪዳን 7፡00 AM ይጠናቀቃል የውዳሴ ማርያም ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ 10፡00 AM – 11:55 AM በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ ሥርዓተ ቅዳሴ 12፡00 […]